ዘመናዊት የውበት መጽሃፍ / color print /
ለመግዛት ይህን ይጫኑዘመናዊት የውበት መጽሃፍ /Black & White /
ለመግዛት ይህን ይጫኑዘመናዊት የተፈጥሮአዊ ውበት መጠበቂያ መጽሃፍ
ዘመናዊት መጽሃፍ ለዘመናይ ኢትዮዽያዊ ሴት የተዘጋጀ ተፈጥሮአዊ የውበት መጽሃፍ ሲሆን በውስጡም የተለያዩ የፍራፍሬ ፣አትክልት ፣ጥራጥሬ እንዲሁም አንዳንድ የእንሣት ተዋጽኦ ውህዶች ይገኙበታል ። ዘመናዊት መጽሃፍ በማንኛውም እድሜ ላለች ሴት የሚሆን ሲሆን ፣ ተፈጥሮአዊ ውበትን ለመጠበቅ እና ለመንከባከብ የተዘጋጀ መጽሃፍ ነው ። ዘመናዊት መጽሃፍ በውስጡ ሰባት ምእራፎች ያሉት ሲሆን ፣ በመጽሃፉም ውስጥ ማንኛዋም ሴት የተፈጥሮ ውበትዋን ለመጠበቅ ልታውቀው የሚገባ የተለያዩ ሀሳቦችና ምክሮች እንዲሁም ሁሉም ሴቶች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ቅድመ-ዝግጅቶች የያዘ ሲሆን በተጨማሪም ለፀጉር ፣ለፊት ፣ለሰውነት እንዲሁም ለእጅ እና እግር መንከባከቢያ የሚጠቅሙ የተፈጥሮ ውህዶችን በውስጡ አካቷል ፣ እንዲሁም ማንኛውንም የጸጉር ወይም የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶችን ከመግዛት በፊት መደረግ ያለበትን ጥንቃቄ ያስረዳል ።
ዘመናዊት መጽሃፍን የግሎ በማድረግ በተፈጥሮ ወይም ሰው ሰራሽ ምክንያት የተጎዳውን የተፈጥሮ ውበትዎን ማከም ወይም መንከባከብ ያስችሎታል ። በዘመናዊት መጽሃፍ ውስጥ ያሉትን ውህዶች በመጠቀም ጸጉርን እንዲሁም ቆዳን ያማረ እና ጤናማ በማድረግ በራስ መተማመኖን በመጨመር ደስተኛ እና ቀላል ህይወት እንዲኖሮት ያደርጋል ። ዘመናዊት መጽሃፍን በማንበብ የተለያዩ ሰው ሰራሽ ምርቶችን ከመግዛት እና ከመጠቀም በፊት የተለያዩ ጎንዮሽ ጉዳት ያላቸውን ኬሚካሎችን ለመለየት እና እራስን ከተለያዪ በሽታዎች ለመከላከል መረጃ ለማግኘት ያስችላል ።
©ዘመናዊት መጽሃፍን በማንኛውም እና በየትኛውም ወቅት ለወዳጅ ዘመዶ ሊሰጡት የሚችሉት ትልቅ ስጦታ ነው©
©ለምሳሌ፦ ለናቶች ቀን ፣ ለፍቅረኞች ቀን ፣ ለልደት ኣና የመሳሰሉት ሊሰጡት ይችላሉ©